| የውሉ ዐይነት |
የሚያስፈልጉት ማስረጃዎች |
1. የግል የህይወት ዋስትና (Individual) |
1. ከወራሽ የሚቀርብ የሞት ማስወቂያ /የሞቱበትN ቀንና የሟች ስም የሚገልጽ/ 2. የአሟሟትና የቀብር ማጋገጫ 3. የአሠ ምስክርነት ማረጋገጫ /ሟች በግል የሚተዳደሩ ከሆነ የትውልድ ዘመን የሚገልጽ መወቂያ፣ መንገጃ ፈቃድ፣ ወዘተ. ሊቀርብ ይችላል/ 4. የሐሚም ምስክርነት ማጋገጫ 5. የፖሊስ ፖርት /የሞት መንስኤ አደጋ ከሆነ/ 6. የወራሽነት ማረጋገጫ የፍ/ቤት ውሣኔ 7. የውሉ ዋና ቅጂ /ኤጅናል ፖሊሲ/
|
| 2. ትላልቅ የድድን የህይወት ዋስትና በየዓመቱ የሚደስ (Regular Group) |
1. ከውሉ ባለቤት የሟች ስምና የሞቱበት ቀን ተጠቅሶ የሞት ማስወቂያ 2. የአሟሟትና የቀብር ማጋገጫ 3. የአሠ ምስክርነት ማጋገጫ 4. የሐሚክም ምስክርነት ማረጋገጫ 5. የፖሊስ ፖርት /የሞት መንስኤ አደጋ ከሆነ/ |
3. የተሻሻለ ከፍተኛ የቡድን ዋስትና (Modified Large Group) |
1. የሞት ማስወቂያና ማረጋገጫ 2. የፖሊስ ፖርት /የሞት መንስኤ አደጋ ከሆነ/ |
4. የሞርጌጅ ተበዳዎች የህይወት ዋስትና (Mortgage protection Assurance) |
|
| 5. ለአካል ጉዳት የሚቀርቡ ማስረጃዎች |
1. የአደጋው ቀን ተጠቅሶ የጉዳት ማስወቂያ 2. የሐኪም ምስክርነት ማረጋገጫ 3. በአደጋ ምክነያት ሆኖ በውለ ላይ የተጠቀሰው የአካል መጣት (Dismemberment) ቢደርስ የፖሊስ ሪፖርት
|