|
1. የእሣትና ቃጠሎ በተመለከተ ለሚደረርሱ አደጋዎች መቅረብ ያለባቸው መረጃዎች |
|
|
|
1.1 በድርጅቱየተዘጋጀውንየውልመጠየቂያቅጽበጥያቄውመሠረትበጥንቃቄመሙላት |
|
1.2 ዋስትናየሚገባለትቤት፣መጋዘንፋብሪካወዘተ. እንዲሁምንብረትለሰርቬየርበማሳየትበንብረቱዋጋተመንላይስምምነትመድረስ |
|
1.3 በውልመጠየቂያላይበተጠቀሰውሠንጠረዥመሠረት፣ |
|
1.3.1 ውልየሚገባለትቤትመጋዘንፋብሪካወዘተከሆነ፣ |
|
1.3.1.1 የቤቱወለል፣ግድግዳእናጣሪያውከምንእንደተሰራቢገለጽ፣ |
|
1.3.1.2 የቤቱደረጃቪላወይምፎቅከሆነ /የፎቁብዛት/ቢጠቀስ፣ |
|
1.3.1.3 ቤቱየግልከሆነየቤቱኘላንቢቀርብ፣ |
|
1.3.2 ውልየሚገባለትንብረትማሽነሪከሆነ |
|
1.3.2.1 የማሽነሪውአይነት፣ሞዴል፣ብዛት፣የተሰራበትዘመንናስሪትዋጋ |
|
1.3.2.2 ውልየተገባለትንብረትበመጋዘንየሚያዝ (Stock) ከሆነ፣ |
|
1.3.3 የተያዙንብረቶችአይነት፣ብዛትናዋጋቸውንበወርበወሩ bማሳወቅ(Stock Declaration) መሙላት |
|
1.3.4 ውልየተገባለትለቤትአገልግሎትናየግልንብረትከሆነንብረቶቹበዝርዝርይገለጹ፣ |
|
1.3.5 ሽፋንየሚገቡለትሕንጻ/ቤትወዘተ. ሲያስገምቱ/ሲገምቱሕንፃ/ቤትበነበረበትሁኔታእንደገናለመስራትምንያህልገንዘብይጠይቃልበማለትእንጂቢሸጥስንትያወጣልብለውአይገምቱ፡፡ |
|
1.3.6 ከእሣትዋስትናተጨማሪየሆኑተቀጥያዋስትናዎችበመጠየቂያውላይስለአሉእንደአስፈላጊነቱምርጫዎንማሳወቅይችላሉ፣ |
|
1.4 ሌሎችአስፈላጊመረጃዎችወይንምሰነዶችእንደአስፈላጊነቱሊጠየቁይችላሉ፡፡ |
|
2 በእሣት ቃጠሎ (Fire Insurance) መድን እና/ወይም በግድና በሃይል ቤት ሰብሮ የሚፈጸም ስርቆት መድን (Burglary and House Breaking Policy) ለሚደርሱ አደጋዎች መቅረብ ያለባቸው ዋና ዋና ማስረጃዎች፣ |
|
2.1 አደጋእንደደረሰየውልቁጥሩንበመያዝወዲያውኑበአቅራቢያለሚገኝየመድንድርጅትቅርንጫፍመ/ቤትማሳወቅ፣ |
|
2.1 የፖሊስወይምየሕዝባዊድርጅትሪፖርትማቅረብ፣ |
|
2.3 የእሳትአደጋመከላከያብርጌድሪፖርትበሌለበትግንየፖሊስወይምየሕዝባዊድርጅቶችሪፖርትበቂይሆናል፣ |
|
2.4 ጥፋት፣ጉዳትወይምስርቆትየደረሰበትንብረት /ዕቃ/ዝርዝርማቅረብ፣ |
|
2.5 ማናቸውንምትርፍሳይጨምርጥፋትወይምጉዳትከመድረሱበፊትወዲያውኑየእያንዳንዱዕቃዋጋስንትእንደነበረየሚያሳይዝርዝርማቅረብ፣ |
|
2.6 ጥፋት፣ጉዳትወይምስርቆትለደረሰበትንብረትማረጋገጫቫውቸሮች፣ፋክቱሮች፣የሂሳብመዛግብቶችማቅረብ/ማሳየት፣ |
|
2.7 የተሰረቀውወይምቃጠሎየደረሰበትንብረትስርቆቱወይምቃጠሎበተፈጸመበትጊዜየነበረውንዋጋናየዕቃዎቹንዓይነትየያዘየጽሑፍማረጋገጫማቅረብ፣ |
|
2.8 የድርጅቱሰርቬየርለሚፈልገውእገዛሁሉእንዲሁምለሚያቀርበውጥያቄአስፈላጊውንትብብርበማድረግመልስመስጠት፣ |
|
2.9 ለጠፋውንብረትለድርጅቱየመዳረግመብትመስጠት፣ |
|
2.10 ከቃጠሎወይምከዝርፍያውየተረፉትንንብረቶችበጥንቃቄማስቀመጥናእንዲጠበቁማድረግ፣ |
|
2.11 ሌሎችመረጃዎችወይምሰነዶችእንደአስፈላጊነቱሊጠየቁይችላል፡፡ |