1. የግል የሕይወት ዋስትና እና የግል የሕክምና ዋስትና
1.1 የገቢ ምነጭ ያለው መሆን አለበት
1.2 የቀበሌ ወይም የመ/ቤት መወቂያ ይዞ እንዲቀርብ ይጠየቃል፡፡
1.3 ኘሮፖዛል ፎርም እነዲሞላ ይጋበዛል አስፈላጊ ሲሆን የጤና ምርመራ እንዲያደርግ ይጠየቃል፡፡
1.4 የገል የሕክምና ዋስትና የሚሸጠው የግል የሕይወት ዋስትና ሲኖር ብቻ ነው፡፡
2. የቡድን የሕይወት ዋስትና እና የቡድን የሕክምና ዋስትና
2.1 የአባለቹ ቁጥር ከ2ዐ ያላነሰ ሕጋዊ ቡድን መሆን አለበት፡፡ቡድኑ ኢንሹራንስ ለማግኘት ሲል ያልተቋቋመ መሆን xlTÝÝ (lMúl@ በአነድ መ/በት የሚሰሩ ሠራተኞች የሙያ ማኀኀበራት እና የመሳሰሉት ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው b#DñC)
2.2 የኡንሹራንስ ጥያቆ የውሉን ዓይነትና እነዲሁም የአባሎች ስም፣ ጾ፣ ደመወዝና የሥራ ዓይነት የሚገለጽ ዝርዝር በጽሁፍ መቅረብ ይኖርበል፡፡
2.3 የቡድን የሕክምና ዋስትና ያለምንም ቅድመ ሁኔ -የመድን የሕይወት ዋስትና ሳይኖር? ሊሸጥ ይችላል፡፡ ሆኖም ግን ቁጥራቸው ከ2ዐ ላለነሰ አባላት ብቻ ነው፡፡
ማሳሰበያ፣ ተጨማ ማስረጃ ወየም ሰነድ Xdአስፈላጊnt$ ሊጠየቁ ይችላሉ፡፡
|