| 1. የውል ማቋረጥ (Surrender) |
1. የውሉ ባለቤት ከመድን ገቢው ሌላ ከሆነ ውለ መዛወሩን የሚገልጽ ደብዳቤ 2. ዋና ውል 3. የመድን ገቢው መተወቂያ ካርድ
|
| 2. የብድር ጥያቄ (Loan) |
1. የውሉ ባለቤት ከመድን ገቢው ሌላ ከሆነ ብድር መፍቀዱ የሚገልጽ ደብዳቤ 2. ዋና ውል 3. የመድን ገቢው መወቂያ ካርድ
|
| 3. የውል ዘመን ማብቂያ ክፍያ (Maturity) |
1. የውለ ባለቤት ከመድን ገቢው ሌላ ከሆነ መድን ገቢው ክፍያውን እንዲወስድ የሚፈቅድ ደብዳቤ 2. ዋና ውል 3. የመድን ገቢው መወቂያ ካርድ
|
ማሳሰቢያ፣ ተጨማ ማስረጃ ወይም ሰነድ እንደአስፈላጊነቱ ሊጠየቁ ይችላሉ፡፡
|