About Us Financial Service Publication Branches News Forms Contact Us Articles FAQ
 

Side Menu



Proposal Forms
-----------------------
Proposal With Medical Certificate
Proposal Without  Medical Certificate
Proposal for Medical Insurance 

Claim Forms 
------------------------
Medical Claim Notification
Accident and Disease Notification
Medical Attendance Certificate
Death Confirmation Form

 
የ ‹‹ተርም›› መድን

 

በውሉ ባለቤት ሞት ጊዜ ብቻ ለቤተሰብ የሚጠቅም ዋስትና ሲሆን የቤተሰብ ገቢ ምንጭ የሆኑት ግለሰብ ሲሞቱ፣ ቤተሰባቸው በችግር ላይ እንዳይወድቁ የ‹‹ተርም›› መድን ትክክለኛ መፍትሔ ነው፡፡


የተርም መድን በጣም ዝቅተኛ በሆነ የአረቦን ክፍያ ከፍተኛ የሕይወት ዋስትና ሽፋን የሚያስገኝ ነው፡፡


የተርም ዋሰትና ጥቅም በዚህ ብቻ አያበቃም፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰው ቤት ለመስራራት  ከባንክ ብድር ወስደው ወይም ዕቁብ ተቀብለው ሳይከፍሉ ቢሞቱ ‹‹ተርም›› ዋስትና ካላቸው ውሉን የሰጠው  የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዕዳቸውን ይከፍላል፡፡ ቤትና ንብረት ከመሸጥና የቤተሰብ ኑሮ ከመቃወስ ይድናል፡፡ በዋስ ላይ የሚደርስ መጉላላትም ይቀራል፡፡

   

Home  About Us Financial Indicator Life Insurance Non-Life Insurance Main Branch Forms Contact Us